Creator Profile - ViralVibes
Subscribers
Total Views
Videos Published
Est. Revenue
About
ዘና ለማለት ለቁም ነገር - ይሁኑልና ሰብስክራይበር ! ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ:: ከልብ እናመሰግናለን! በተለያዩ ሃገራት ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስለሃገራቸው ወቅታዊና አስተማሪ መረጃ ያቀርባል ወደ ሃገራቸው ተመልሰው ስራ ለመጀመር ለሚያስቡ ወገኖች የምክር ድጋፍ ያደርጋል ድጋፍ የሚሹ በጎዳና የሚኖሩ ወገኖቻችንን በማነጋገር ድጋፍ ከሚያደርጉ ሰዎች ጋር ያገናኛል ከኢትዮጵያና ከኢትዮጵያ ውጭ የተገኙ አዝናኝ እና ቁም ነገር አዘል ዝግጅቶችን ያቀርባል ፍቅርና ሰላምን ያበረታታል ይሰብካል ይህንን ሁሉ ተመልካች እና ሰብስክራይበሮቻችን በሆናችሁት የያያቲዩብ ቤተሰቦች ድጋፍ ያከናውናል Yaya Tube delivers content including homeless people, Ethiopian history, advice for Ethiopians abroad, Amharic interviews,… Overall, we make entertainment and educational videos from Ethiopia and other countries. We kindly invite viewers to subscribe and be part of the Yaya Tube family.
Channel Info
Performance
Growth tracking initializing
Check back in 7+ days
Topics
Content Breakdown
You may also like
🏷️ People & Blogs →Similar creators
🏷️ People & Blogs →How YaYa Tube ያያ ቲዩብ compares
vs 78,674 creators in People & Blogs